Ethiopian Missionary Fellowship
  • EMF
  • About

About

COVENANT
Picture
የኢትዮጵያ የወንጌል መልክተኞች ሕብረት
መንፈስ ቅዱስ ይሥራ 
ኢየሱስ ይታይ
እግዚአብሔር ይክበር


ራዕይ 
 
አንተ ታናሽ መንጋ፥ መንግሥትን ሊሰጣችሁ የአባታችሁ በጎ ፈቃድ ነውና አትፍሩ። ሉቃስ 12፡32 
​የመንፈስ ቅዱስ ንቅናቄ
 
ባለ ራዕይ

ክርስቶስ 


ባለ አደራ

ባለ አደራ ለዚህ ራዕይ ራሳቸውን በሙላት የሰጡ ናቸው።  
ባለ አደራ ክፍያ አይቀበሉም። ይልቁንስ እነሱ ይሰጣሉ። 

ተልዕኮ 

ደቀመዝሙር መሆንና ደቀመዝሙር ማፍራት። 
ደቀመዝሙር የወንጌል መልክተኛ ይሆን ዘንድ። 
የአማኞች ሕብረት በማባዛት ማደግ። 

እሴት 

​ድንኳን ሰፊ አገልጋይ።
የአካል አገልግሎት።
ሁሉም ስጦታቸውን ይጠቀማሉ። 
መጠሪያችን ወንድምና እህት ነው።
 
አባልነት 

ሕብረቱ የግለሰብ አባል የለውም። አጥር አያበጅም። 
ቤተክርስቲያናት የሕብረቱ ተጣማሪ ናቸው። 
ዕድገት የሚመዘነው በመባዛት ነው።
በፍጹምም ሕሊናቸው ፈልገውታልና፥ 
እርሱም ተገኝቶላቸዋልና 
እግዚአብሔርም በዙሪያቸው ዕረፍት ሰጣቸው።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 15:15

በእርሱ በመታመናችሁ
የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤
ይኸሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል
​ ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።
​ሮሜ 15፡13 


  • EMF
  • About