Ethiopian Missionary Fellowship
  • EMF
  • Sunday
DRAFT
Luke 1
 – 1:46–55 (Mary’s Magnificat)
Luke 2 – 2:10–14 (Good news of great joy)
Luke 3 – 3:21–22 (Jesus baptized)
Luke 4 – 4:18–19 (Jesus’ mission statement)
Luke 5 – 5:31–32 (Call of sinners)
Luke 6 – 6:27–31 (Love your enemies)
Luke 7 – 7:47–50 (Forgiven much, loves much)
Luke 8 – 8:15 (The good soil)
Luke 9 – 9:23–25 (Take up your cross)
Luke 10 – 10:33–37 (Good Samaritan)
Luke 11 – 11:9–10 (Ask, seek, knock)
Luke 12 – 12:15 (Guard against greed)
Luke 13 – 13:6–9 (Parable of the fig tree)
Luke 14 – 14:27–33 (Cost of discipleship)
Luke 15 – 15:20–24 (Prodigal welcomed home)
Luke 16 – 16:10 (Faithful in little)
Luke 17 – 17:15–19 (The thankful leper)
Luke 18 – 18:13–14 (The humble prayer)
Luke 19 – 19:9–10 (Zacchaeus’ salvation)
Luke 20 – 20:17–18 (The rejected cornerstone)
Luke 21 – 21:1–4 (Widow’s offering)
Luke 22 – 22:19–20 (The new covenant)
Luke 23 – 23:42–43 (The repentant thief)
Luke 24 – 24:30–32 (Hearts burning on the road)

About

የሕብረቱ ባለአደራዎች ራሳቸውን ለክርስቶስ ራእይ የለዮ፣ በአካል አገልግሎትና በአካል መሪነት በአንድ ልብ የሚንቀሳቀሱ ናቸው።
  1. አንድ መሆን 
    • አብረው የጸሎት አገልግሎት
    • አብረው የቃል አገልግሎት 
  2. ትኩረትና ተቀዳሚ ጥሪ 
    • በሁሉ ነገር  በመስጠት የሚያገለግሉ ናቸው  
    • ጥሪውን ሰምተው ራስን ለአገልግሎቱ የለዩ  (ይህ ዋነኛቸው የሆነ ነው) 
  3. ቀጣይነት 
    • የሚተኩ የሚያዘጋጁ / ራሳቸውን ዘወር ለማድረግ የተዘጋጁ ናቸው /  
    • ትውልድን በማሰብ የሚንቀሳቀሱ ናቸው 
Picture
እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤
እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤
እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።
ትንቢተ ሆሴዕ  6:3
​

በፍጹምም ሕሊናቸው ፈልገውታልና፥
 
እርሱም ተገኝቶላቸዋልና 
እግዚአብሔርም በዙሪያቸው ዕረፍት ሰጣቸው።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 15:15

በእርሱ በመታመናችሁ
የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤
ይኸሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል
​ ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።
​ሮሜ 15፡13 


  • EMF
  • Sunday