Ethiopian Missionary Fellowship
  • EMF
  • USA
  • Sunday

    Author

    Write something about yourself. No need to be fancy, just an overview.

    Archives

    No Archives

    Categories

    All

    RSS Feed

እንወቅ፤ እናውቀውም ዘንድ እግዚአብሔርን እንከተል፤
እንደ ወገግታም ተዘጋጅቶ እናገኘዋለን፤
እንደ ዝናብም ምድርንም እንደሚያጠጣ እንደ መጨረሻ ዝናብ ይመጣል።
ትንቢተ ሆሴዕ  6:3
​

በፍጹምም ሕሊናቸው ፈልገውታልና፥
 
እርሱም ተገኝቶላቸዋልና 
እግዚአብሔርም በዙሪያቸው ዕረፍት ሰጣቸው።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 15:15

በእርሱ በመታመናችሁ
የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤
ይኸሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል
​ ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።
​ሮሜ 15፡13 


  • EMF
  • USA
  • Sunday