LAST SATURDAY of the Month @ 4 PM
የታናሽ ጉባኤ ቤተክርስቲያናት ሕብረት
7512 Old Keene Mill Rd
Springfield, VA 22150
የታናሽ ጉባኤ ቤተክርስቲያናት ሕብረት
7512 Old Keene Mill Rd
Springfield, VA 22150
Our 2025 Prayers in a Song!
The Message for the Year 2025
የ2025 መግቢያ ቃል በወንድም ጌች የእግዚአብሔር ደስታ! 1.ኛ. ደስታም በልጁ በእየሱስ ነው :: በኢሳ 42:1 በእርሱ ደስ የሚለኝ የምወደው ልጄ እርሱ ነው:: የተጠራነውም እርሱን ለመምሰል ነውና እርሱን በእኛ ውስጥ ይብለጭለጭ:: 2ኛ. በጸሎት ደስ ይለዋል 1 ነገ 3: 7-13 - ጸሎታችንን እንቃኝ 3ኛ. በእምነት እግዚአብሔርን ደስ ይለዋል:: ዕብ 11: 6 ምሳሌ: ሄኖክ ሞትን እንዳያይ በእምነት ተወሰደ:: ምክንያቱም አካሄዱን ከእግዚአብሔር ጋር እድርጏል:: ሰዎች ግን እየሞቱ ነው እርሱ ግን አልሞተም:: 4ኛ. በሚፈሩትና በእርሱ በሚታመኑት ደስ ይለዋል:: 5ኛ. በተግባር ደስ ይለዋል 1ጢሞ 6ኛ. ደስ የሚያሰኘውን በእኛ ያድርግ:: በዕብ 13:18 የመንፈስ ቅዱስ ስራ:- በመገኘቱ ውስጥ ደስ መሰኘት እግዚአብሔር ከጠላታችንም ጋር ሰላም ይሰጣል:: እግዚአብሔር ደስ ሲለው ጥበብ ዕውቀትና ደስታ ይሰጠዋል:: ሶፎንያስ 3:16-17 ሶፎንያስ 3:16፤ በዚያን ቀን ለኢየሩሳሌም፦ “ጽዮን ሆይ፥ አትፍሪ፥ እጆችሽም አይዛሉ። ሶፎንያስ 3:17፤ አምላክሽ እግዚአብሔር በመካከልሽ ታዳጊ ኃያል ነው፤ በደስታ በአንቺ ደስ ይለዋል፥ በፍቅሩም ያርፋል፥ በእልልታም በአንቺ ደስ ይለዋል፡” ይባላል። መልካም አዲስ ዓመት!!
አርታኢ፥ ቤቲ