Ethiopian Missionary Fellowship
  • EMF
  • About
Myers Briggs/Keirsey Bates Personality Inventory
​
Go online to https://www.humanmetrics.com/personality Read the full description of the Jung Typology Test, a variation of the Myers Briggs Personality Assessment.  Proceed to taking the test.  As soon as you submit it you will receive a summary of your personality type.

Discover Your Spiritual Gifts
Spiritual gifts survey (download discover 1 below and fill it)

Resources

ትምህርት በቤት ቤተክርስቲያን ላይ 
​YouTube Playlist (6 lessons given below)


የፍፃሜ ስዕል - ራዕይ 7፡9-10
መሠረታዊ ተስፋ - ዘፍ 12፡1-3 እና ገላ 3፡8 አስደናቂ መዋጀት ራዕይ 5፡9-10


1ኛ ሳሙኤል 17፡45-47
ዳዊት ጎልያድን ለመገዳደር የገፋፋው ሀሳብ ምን ነበር?

1ኛ ነገሥት 8፡41-43
ሰለሞን መቅደሱን ለጌታ ለመስጠት ሲጸልይ ስለእግዚአብሔር ዝናና ምኞት እንግዳ ከሆኑ ሰዎች የሚጠብቀው ምን ነበር?

ዳንኤል 6፡25-27
ዳንኤል ለእግዚአብሔር ያለው ፍጹም መሰጠት ከአንበሶች አፍ ከተረፈ በሗላ ምን ውጤት አስገኘ?

ዘጸአት 19፡6
እስራኤላውያን ስለመሲሁ መምጣት የሚያስቡት ለእነርሱ እና ለእነርሱ ጥቅም ብቻ እንደሚመጣ ነበር፤ ነገር ግን እነዚህ ጥቅሶች ምን ያስተምሩናል?

መዝሙር 46፡10
የዚህን ጥቅስ የመጀመሪያ ግማሽ ክፍል ብዙዎች ያውቁታል፤ የመጨረሻውን ግማሽ ግን አያውቁትም፡፡ በዙሪያችን ያለው ሁኔታ ሲመሰቃቀል የጥቅሱ ሁለቱም ክፍሎች ምን ዓይነት ዋስትና ይሰጡናል?

መዝሙር 67
የመዝሙር መፅሐፍ አንድ ሶስተኛው ክፍል ስለ ሕዝቦች እና እግዚአብሔር ከእነርሱ ጋር ስላለው ግንኙነት ይናገራል፡፡ በዚህ ምሳሌ ውስጥ ለአንተ ወይም ለአንቺ የተለየ ትርጉም ያለው የትኛው ነው?

ኢሳይያስ 25፡6-8

ለሚያምኑ ሁሉ እግዚአብሔር እንዲሆንላቸው ያሰበው ምንድን ነው?

ኢሳይያስ 49፡6 እና ሉቃስ 2፡25-32
እስራኤላውያን ስለመሲሁ መምጣት የሚያስቡት ለእነርሱ እና ለእነርሱ ጥቅም ብቻ እንደሚመጣ ነበር፤ ነገር ግን እነዚህ ጥቅሶች ምን ያስተምሩናል?

Picture

ቤቲና አበራ

ኤልሣና ዘላለም 

መንፈሳዊ መፅሀፍት 
(recommendations)
In Love with Jesus
አሸናፊው የክርስቲያን ኑሮ መፅሐፍ በድምፅ
ፍሬያማ ሕይወት መፅሐፍ በድምፅ  
መንፈሳዊ መሪ መፅሐፍ በድምፅ 

​የያቤፅ ፀሎት
እስቲ ምላስህ 
ክርስትና እንዲህ ነው  
ዓላማ መር ሕይወት 
ጋብቻና ቤተሰብ 
ምን ላድርግ 
የወንጌል ስርጭት በነፍስ ወከፍ
ፍለጋ 

የጥሞና መፅሐፍት
(recommendations)
My Utmost for His Highest
ሁለንተናዬ ለእርሱ ክብር 
የተሀድሶ ጥሪ 
አዲስ ኪዳንን በዓመት የመጨረስ ፕላን
bible_reading_plan.pdf
File Size: 89 kb
File Type: pdf
Download File


የጥናት ድህረ ገፆች 
(Recommendations)
Iyesus.com (አማርኛ)
Good Amharic Books (አማርኛ) 
Bible Gateway 
StudyLight
ፀሎቶቻችን
 
መንፈስ ቅዱስ ይስራ
 
ኢየሱስ ይታይ
 
እግዚአብሔር ይክበር
 

Walk the Talk
 
Your steadfast love
is better than life
Psalm 63:3 ESV
 
Be imitators of God
as beloved children
Ephesians 5:1 ESV
 
እግዚአብሔር አሰበን ይባርከናልም
መዝሙረ ዳዊት 115፡12
 
እንደ ሰማን እንዲሁ አየን
መዝሙረ ዳዊት 48፡8
 
በተጠራችሁበት መጠራታችሁ
እንደሚገባ ትመላለሱ ዘንድ
ኤፌሶን 4፡1
 
ለሕይወትና እግዚአብሔርን ለመምሰል የሚሆነውን ነገር ሁሉ ስለ ሰጠን
2ኛ ጴጥሮስ 1፡3
 


በፍጹምም ሕሊናቸው ፈልገውታልና፥ 
እርሱም ተገኝቶላቸዋልና 
እግዚአብሔርም በዙሪያቸው ዕረፍት ሰጣቸው።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 15:15

በእርሱ በመታመናችሁ
የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤
ይኸሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል
​ ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።
​ሮሜ 15፡13 


  • EMF
  • About