የድል ህይወት እግዚአብሔር አብ የሰጠን በኢየሱስ ክርስቶስ በኩል የተገለጠ፤ በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ የሚኖር ህይወት ነው::
አብ ሰጠን በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ አማካይነት ድልንሁል ጊዜ ለሚሰጠን ለእግዚአብሔር ምስጋና ይሁን ድል የእግዚአብሔር ስጦታ ነው 1ኛ የዮሐንስ መልእክት1፥1 ጌታ ኢየሱስ ተገለጠ ፩) ተገለጠ የዳቢሎስን ስራ አፈረሰ የዮሐንስ ወንጌል 16:33 ፪) ሃጢያትን ኮነነልን ሮሜ 8፤3 ፫) ከሃጢያት ነጻ አወጣን 1ኛ የዮሐንስ መልእክት 3:9 ፬) በደሙ ህሊናችን አነጻልን ወደ ዕብራውያን 9:14 ፭) ስልጣን አገኘን የሉቃስ ወንጌል 10:20 የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ በመንፈስ ሙላት የሚኖር ህይወት የድል ህይወት መሆኑን ባለፈው ጊዜ አይተናል። በመንፈስ ተመላለሱ፥ ገላትያ 5:16፤ የጌታ መንፈስ እርዳታ ሮሜ 8:26 በድል የሚኖሩ ደቀ መዝሙሮች ፩) አለምን ያሸነፈው እምነታችን 1ኛ ዮሐንስ 5:4-5 ፪) በጌታ መኖር 1ኛ የዮሐንስ 2:22-24 ፫) ፍቅርን አውቀን በፍቅር መኖር 1ኛ ዮሐንስ 3:16-24 ፬) ፍቃደኛ መሆንና መታዘዝን ትንቢት ኢሳይያስ 1:19-20 ፭) በመንፈስ መመላለስ/መመራት ወደ ገላትያ 5:18-22 በጽድቅ ንቁ ኃጢአትንም አትሥሩ፤ እግዚአብሔርን የማያውቁ አሉና፤ አሳፍራችሁ ዘንድ ይህን እላለሁ። 1 ቆሮንቶስ 15:34 የእምነት የተስፋና የፍቅር ህይወት Comments are closed.
|
የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ።
የአገልጋዮች ጉባኤ
December 2024
Categories |