Master Life ትምህርት አምስት ሰውነትን ለእግዚአብሔር ማቅረብ የመወያያ ቃላት:- 1. ክርስቶስ ነፃ አወጣኝ -
ሮሜ 8:3; ሮሜ 6: 6-7; ሮሜ 8: 11-13 2. የመንፈስ ቅዱስ እርዳታ 1 ቆሮ 6: 19-20 - ኃይል የሚሰጠኝ ሮሜ 6: 6 - ______ ለማጥፋት ተሰቀለ ቆላስይስ 3: 3-5 - ሞቻለሁ 3. እራስን ማቅረብ ሮሜ 12: 1 4. በዕለት ተዕለት ኑሮዬ አካሌ እንዴት ጌታን ያክብር? ምሳሌ:- አንደበቴ/ምላሴ? ጆሮዬ? ዓይኔ? ***አካሌ በጌታ የተዋጀ እርሱንም ለማክበር የሚውል ነው::*** Comments are closed.
|
የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ።
የአገልጋዮች ጉባኤ
December 2024
Categories |