ቅዱስ ቁርባን፥ ለውይይት የቀረበ። አወያይ ፀጋዬ ሉቃስ 22
13 ሄደውም እንዳላቸው አገኙና ፋሲካን አሰናዱ። 14 ሰዓቱም በደረሰ ጊዜ ከአሥራ ሁለቱ ሐዋርያት ጋር በማዕድ ተቀመጠ። 15 እርሱም። ከመከራዬ በፊት ከእናንተ ጋር ይህን ፋሲካ ልበላ እጅግ እመኝ ነበር፤ 16 እላችኋለሁና፥ በእግዚአብሔር መንግሥት እስኪፈጸም ድረስ፥ ወደ ፊት ከዚህ አልበላም አላቸው። 17 ጽዋንም ተቀበለ አመስግኖም። ይህን እንካችሁ በመካከላችሁም ተካፈሉት፤ 18 እላችኋለሁና፥ የእግዚአብሔር መንግሥት እስክትመጣ ድረስ ከአሁን ጀምሮ ከወይኑ ፍሬ አልጠጣም አለ። 19 እንጀራንም አንሥቶ አመሰገነ ቆርሶም ሰጣቸውና። ስለ እናንተ የሚሰጠው ሥጋዬ ይህ ነው፤ ይህን ለመታሰቢያዬ አድርጉት አለ። 20 እንዲሁም ከእራት በኋላ ጽዋውን አንሥቶ እንዲህ አለ። ይህ ጽዋ ስለ እናንተ በሚፈሰው በደሜ የሚሆን አዲስ ኪዳን ነው። ቅዱስ ቁርባን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ማስረጃዎች፡- ማቴዎስ 26፡26-29፣ ማርቆስ 14፡22-25፣ ሉቃስ 22፡14-20 ዮሐ 6:52-63 ሐዋ 2:42 ሐዋ 20:7, 1ኛ ቆሮንቶስ 10 : 16-17 እና በ1ኛ ቆሮንቶስ 11:17-34 መጠሪያ ስሙ ፡-
ከላይ የተዘረዘሩት መጠሪያ ስሞች የአንዱ ስርአት መገለጫ ሲሆኑ በህብረታችን የቅዱስ ቁርባን የሚለውን በመጠቀም ስርአቱን የምናከናውን ይሆናል። በቀደመችው ቤተክርስቲያን ቅዱስ ቁርባን /የጌታ እራት/ በአማኞች ቤት ብዙ ጊዜ ይከበር ነበር (ሐዋ. 2፡46፣ 1ቆሮ 11፡20-22) ። ዛሬ በአጥቢያ ቤተ ክርስቲያን በተሰበሰበው ጉባኤ ላይ በብዛት ይስተዋላል። ነገር ግን፣ በአግባብና በሥርዓት እስከተከናወነ ድረስ፣ በሌሎች ተገቢ ዝግጅቶች ሊከበር ይችላል (1ኛ ቆሮ 14፡40) ። 21 Days Prayer and Fasting Resolution and Testimony
አገር ስጠኝ! የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ። ሮሜ 15፡13 ምስክርነት ለሕዝቦች ሁሉ ማቴ 24፥ 14 ማር 13፥10 ማር 16፥15 ሉቃ 24፥46-47 ታላቁ ተልዕኮ ማቴ 28፥ 18-20 የአህዛብ የፀሎት ቤት ማር 11፥17 ኢየሱስ እንደተላከ የተላከ ዮሐ 20፥21 እስከ ዓለም ዳርቻ ምስክር መሆን ሐዋ 1፥8 ለአህዛብ ብርሃን መሆን ሐዋ 13፥46-47 በአህዛብና በአይሁድ መካከል ልዩነት የለም ሐዋ 15፥7-19 ኤፌ 3፥6-8 አህዛብ ሁሉ የሆነ መታዘዝ ሮሜ 1፥5 ሮሜ 16፥25-27 ክርስቶስ ባልተሰበከበት ቦታ እርሱን መስበክ ሮሜ 15፥15-27 ሕዝቦች ሁሉ የተባረኩ ናቸው ገላ 3፥8 ሰው ሁሉ እንዲድን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው 1ጢሞ 2፥3-4 ስለ አለም ሁሉ ኃጢአት የሆነ የማስተባበሪያ ኃጢአት 1ዮሐ 2፥2 ከነገድ ከቋንቋ ና ከሕዝብ ራእ 5፥9-10 ራእ 7፥9-10 የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ። ሮሜ 15፡13
International SundayFellowship
EMF will provide lunch from Ethiopian cuisine. የዩሐንስ ወንጌል 15 ፀሎት ለማየት የቃሉ ዕይታ በቃሉ መቆየት በቃሉ እርሱን ማወቅ በቃሉ ያለ ቃል ኪዳን ቃሉን በእምነት ማዋሃድ ቃሉን መታዘዝ ከቃሉ መመሪያ በምሪቱ ዝግጅትና ዕቅድ ፀሎት ለእርዳታ ወደ ዕረፍት መግባት ቃሉን በቃል መያዝ ቃሉን በማሰላሰል መሄድ ቃሉን መኖር ማፍራት ምስክርነት ማክበር ፀሎት ለምስጋና እውነተኛ የወይን ግንድ እኔ ነኝ፤ ገበሬውም አባቴ ነው።
2 ፍሬ የማያፈራውን በእኔ ያለውን ቅርንጫፍ ሁሉ ያስወግደዋል፤ ፍሬ የሚያፈራውንም ሁሉ አብዝቶ እንዲያፈራ ያጠራዋል። 3 እናንተ ስለ ነገርኋችሁ ቃል አሁን ንጹሐን ናችሁ፤ 4 በእኔ ኑሩ እኔም በእናንተ። ቅርንጫፍ በወይኑ ግንድ ባይኖር ከራሱ ፍሬ ሊያፈራ እንዳይቻለው፥ እንዲሁ እናንተ ደግሞ በእኔ ባትኖሩ አትችሉም። 5 እኔ የወይን ግንድ ነኝ እናንተም ቅርንጫፎች ናችሁ። ያለ እኔ ምንም ልታደርጉ አትችሉምና በእኔ የሚኖር እኔም በእርሱ፥ እርሱ ብዙ ፍሬ ያፈራል። 6 በእኔ የማይኖር ቢሆን እንደ ቅርንጫፍ ወደ ውጭ ይጣላል ይደርቅማል፤ እነርሱንም ሰብስበው ወደ እሳት ይጥሉአቸዋል፥ ያቃጥሉአቸውማል። 7 በእኔ ብትኖሩ ቃሎቼም በእናንተ ቢኖሩ የምትወዱትን ሁሉ ለምኑ ይሆንላችሁማል። 8 ብዙ ፍሬ ብታፈሩና ደቀ መዛሙርቴ ብትሆኑ በዚህ አባቴ ይከበራል። Fellowship Sunday
|
የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ።
የአገልጋዮች ጉባኤ
December 2024
Categories |