Third Sunday January 21 ፀሎት ከዚያ መሄድ! On Mission Fields! Go! Gone! EMF International Zoom Meeting የወሩ ተረኛ፡ EMF USA (ወንድም አበራ) መልክትና ምስክርነት: የቤት ቤተክርስቲያን Time: 8 am USA (EST) አዲስ አበባ ከቀኑ 10 ሰዓት
Second Sunday, Jan 14 @ 11 am
መሰብሰባችን የእግዚአብሔር ክብር የሚገለጥበት፥ የክርስቶስ ፍቅር የሚታይበት፥ የመንፈስ ቅዱስ ሥራ የሰፈነበት ይሁንልን። እንደ ኃይሉ ሥራ እንደ ተሰጠኝም እንደ እግዚአብሔር ጸጋ ስጦታ መጠን የወንጌል አገልጋይ ሆንሁለት። ኤፌሶን 3፡7 የተስፋን ቃል የሰጠው የታመነ ነውና እንዳይነቃነቅ የተስፋችንን ምስክርነት እንጠብቅ፤ ለፍቅርና ለመልካምም ሥራ እንድንነቃቃ እርስ በርሳችን እንተያይ፤ በአንዳንዶችም ዘንድ ልማድ እንደ ሆነው፥ መሰብሰባችንን አንተው እርስ በርሳችን እንመካከር እንጂ፤ ይልቁንም ቀኑ ሲቀርብ እያያችሁ አብልጣችሁ ይህን አድርጉ። ዕብ 10፡ 23-25 እንግዲህ፥ ወንድሞች ሆይ፥ ምንድር ነው? በምትሰበሰቡበት ጊዜ ለእያንዳንዱ መዝሙር አለው፥ ትምህርት አለው፥ መግለጥ አለው፥ በልሳን መናገር አለው፥ መተርጐም አለው፤ ሁሉ ለማነጽ ይሁን። 1ኛ ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 14:26 ለውይይት መነሻ አሳብ እንጀራ በመቁረስ ሕብረት እናደርጋለን።First Sunday, Jan 7 @ 11 am
Topic: SPEND TIME WITH THE MASTER BOOK 1 - WEEK 1 የደቀመዝሙር ቃል ኪዳን (ለእግዚአብሔርና ለእርስ በርስ ጉዞ)
For Sunday December 24 @ 11 am የሥጋን በር መዝጋት የእግዚአብሔርን ፍቃድ ማድረግ
ሰውነት
የሥጋ በር መዝጋት ዕብራውያን 11፡24-27 ሉቃስ 22:41-42 ፊልጵ 3:4-8 ሮሜ 6:12 ገላ 5:16-18 ኤፌ 4:17-24; 30-5:2 EMF International Zoom Meeting
የወሩ ተረኛ፡ EMF Ethiopia (ወንድም መንግስቱ) መልክትና ምስክርነት: የቤት ቤተክርስቲያን Time: 8 am USA (EST) አዲስ አበባ ከቀኑ 10 ሰዓት For Sunday December 17 @ 11 am
የሚያስችለን የተሰጠን ከላይ የተሰጠን አምላኬም እንደ ባለ ጠግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ ኢየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሞላባችኋል። ፊልጵ 4፡19 እግዚአብሔርንም ለሚወዱት እንደ አሳቡም ለተጠሩት ነገር ሁሉ ለበጎ እንዲደረግ እናውቃለን። ሮሜ 8፡28 በእናንተ መልካምን ሥራ የጀመረው እስከ ኢየሱስ ክርስቶስ ቀን ድረስ እንዲፈጽመው ይህን ተረድቼአለሁና ፊል 1፡6 የሰላምም አምላክ ራሱ ሁለንተናችሁን ይቀድስ፤ መንፈሳችሁም ነፍሳችሁም ሥጋችሁም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በመጣ ጊዜ ያለ ነቀፋ ፈጽመው ይጠበቁ። የሚጠራችሁ የታመነ ነው፥ እርሱም ደግሞ ያደርገዋል። 1 ተሰ 5:23-24 የምናደርገው እንግዲህ ከክርስቶስ ጋር ከተነሣችሁ፥ ክርስቶስ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ ባለበት በላይ እሹ፤ በላይ ያለውን አስቡ እንጂ በምድር ያለውን አይደለም። ሞታችኋልና፥ ሕይወታችሁም በእግዚአብሔር ከክርስቶስ ጋር ተሰውሮአልና፤ ሕይወታችሁ የሆነ ክርስቶስ በሚገለጥበት ጊዜ፥ በዚያን ጊዜ እናንተ ደግሞ ከእርሱ ጋር በክብር ትገለጣላችሁ። ቆላስይስ 3፡ 1-4 እንግዲህ በምድር ያሉቱን ብልቶቻችሁን ግደሉ እነዚህን ሁሉ አስወግዱ አሮጌውን ሰው ከሥራው ጋር ገፋችሁታልና አዲሱን ሰው ለብሳችሁታል እንግዲህ እንደ እግዚአብሔር ምርጦች ቅዱሳን ሆናችሁ የተወደዳችሁም ሆናችሁ በእነዚህም ሁሉ ላይ የፍጻሜ ማሰሪያ የሆነውን ፍቅርን ልበሱት። ቆላስይስ 3:5-14 |
የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ።
የአገልጋዮች ጉባኤ
December 2024
Categories |