በመንፈስ ተሞሉ/ መንፈስ ይሙላባችሁ ኤፌሶን 5:18
አወያይ ወንድም ጌታቸው ሰው ማደሪያ ነው ለባዶነት ሳይሆን ለሙላት ተፈጥሮአል ። ሰው በፈቃዱ ቤተመቅደስ ለመንፈስ ቅዱስ ወይም ተራ ማደሪያ ከአለም ከሰይጣን ከስጋ ለሚመነጩ ነገሮች ይሆናል። በመንፈስ መሞላት ምንድን ነው? ዮሐንስ 4:24 ሉቃስ 4:17-19 መቀባት መሞላት ለምን? 1 ጴጥሮስ 1:15-16 | 2 ጴጥሮስ 1:5-8 እርሱን እንድንመስለው ሐዋ. ሥራ 1:8 ለመመስከር 1 ቆሮንቶስ 12:7 መንፈስ ቅዱስን ለመግለጥ 1 ተሰሎንቄ 5:23 - እንድንቀደስና ያለነቀፋ እንድንሆን 1 ቆሮንቶስ 12:9-11 በስጦታዎች ለማገልገል ገላትያ 5:22-23 ፍሬ እንዲኖረን ዮሐንስ 14:17 እንድናውቀው መሞላት እንዴት? 1 ቆሮንቶስ 2:11 መንፈስ ከመንፈስ ጋር ህብረት በማድረግ ራዕይ 3:20 የልብን በር መክፈት ወይም ፈቃደኛ መሆን ዮሐንስ 7:37-39 ወደ እርሱ በንስሀ መምጣት ማመን መቀበል መሞላት መቸ? ኤፌሶን 5:18 ሁልጊዜ የመሞለት ውጤቱ በጥቂቱ ሐዋ. ሥራ 2:4 አንደበት በመንፈስ ቁጥጥር ስር ሐዋ. ሥራ 4:31 ቃሉን ያለፍርሀት መግለጥ ኤፌ 5:19-20 ምስጋና ዜማ ቅኔ ሮሜ 8:16 መንፈስ ቅዱስ ለመንፈሳችን በመመስከሩ ፊልጵስዩስ 2:13 መፈለግንም ማድረግንም እንድንችል ማድረጉ በረከት ይብዛላችሁ! Comments are closed.
|
የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ።
የአገልጋዮች ጉባኤ
December 2024
Categories |