Ethiopian Missionary Fellowship
  • EMF
  • About

Sunday
​11 AM

መንፈስ ቅዱስ ይሥራ – ኢየሱስ ይታይ – እግዚአብሔር ይክበር
የቤት ቤተክርስቲያናት ሕብረት

7512 Old Keene Mill Rd
Springfield, VA 22150

INVENTORY

3/25/2024

 

Sunday March 31

Picture
የሕብረት ሕይወት 
Jesus is the center of our faith.
Christianity is discipleship.
  • Follow: fix eyes on Him.
  • Christocentric: listen to Him.
  • Lord: obey Him.
 
Community is the center of our lives.
The church is a family of God.
  • Unity: forgive one another. 
  • Body: interpret Scripture together.
  • Authentic: small home church.
 
Reconciliation is the center of our work.
Reconciling vertically and horizontally. 
  • Witness: living a transformed life.
  • Missionary: evangelism in mission.
  • Light: peacemaker in the world. 
የግል ሕይወት 
  1. ዘወትር ጥሞና እለማመዳለሁ። ከጌታ ጋር ለመሆን እናፍቃለሁ።
  2. ምርጫ ከማድረጌ በፊት በፊት የጌታን ፍቃድ እጠይቃለሁ።
  3. ከጌታ ጋይ ያለኝ ሕብረት ከግዴታ ይልቅ ከፍቅር የመነጨ ነው። 
  4. ጌታን ሳመልክ የሕይወት ለውጥ በራሴ ላይ ሲያመጣ አያለሁ።
  5.  በሁኔታ ውስጥ ጌታ አቅጣጫ ሲያሳየኝ፥ ምሪቱን እታዘዛለሁ።
  6. ከእግዚአብሔር ጋር ያለኝን አብሮነት በክርስቶስ ብቻ እንዳገኘውት አምናለሁ።
  7. ፍላጎቴ የራሴን መንግስት ሳይሆን የእግዚአብሔርን መንግስት በማሳደግ የተጠመደ ነው።
  8. ከፍርሀትና ጭንቀት ይልቅ፥ ሰላም እርካታና ደስታ የሕይወቴ መገለጫ ሆነው አያለሁ።
  9. በሚያጋጥመኝ አስቸጋሪ መከራ ሁሉ፥ ክርስቶስ እንደሚያሻግረኝ እታመነዋለሁ።
  10. በአስቸጋሪ ጊዜ በእግዚአብሔር ፍቅርና ስጦታው በመተማመን እፀናለሁ። 

Comments are closed.
    የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ። 
    Picture

    የአገልጋዮች ጉባኤ 

    December 2024
    September 2024
    August 2024
    July 2024
    June 2024
    May 2024
    April 2024
    March 2024
    February 2024
    January 2024
    December 2023
    November 2023
    October 2023

    Categories

    All

    RSS Feed

በፍጹምም ሕሊናቸው ፈልገውታልና፥ 
እርሱም ተገኝቶላቸዋልና 
እግዚአብሔርም በዙሪያቸው ዕረፍት ሰጣቸው።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 15:15

በእርሱ በመታመናችሁ
የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤
ይኸሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል
​ ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።
​ሮሜ 15፡13 


  • EMF
  • About