Master Life ትምህርት ስድስት ስሜቶችን መቆጣጠር ስሜቶች፦ በሕይወታችን ለሚገጥሙን ነገሮች የምንሰጠው አስተያየት/ምላሽ (ደስታ፣ ሀዘን፣ ፍቅር፣ ጥላቻ፣ ቁጣ፣ ፍርሃት፣ ትዕግስት፣ ሰላም፣ ስጋት -----) የመወያያ ሀሳቦች - አወያይ ወንድም ጸጋዬ ስሜቶቻችንን ለመገንዘብና ለመቆጣጠር
** እውነት -> እምነት -> ስሜት **
የሕይወታችን ቅደም ተከተል የቃሉን እውነት በማወቅ --> ያወቅነውን እውነት በማመን --> ስሜታችንን እናስገዛ። Comments are closed.
|
የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ።
የአገልጋዮች ጉባኤ
December 2024
Categories |