21 Days Prayer and Fasting Resolution and Testimony
አገር ስጠኝ! የተስፋ አምላክም በመንፈስ ቅዱስ ኃይል በተስፋ እንድትበዙ በማመናችሁ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ። ሮሜ 15፡13 ምስክርነት ለሕዝቦች ሁሉ ማቴ 24፥ 14 ማር 13፥10 ማር 16፥15 ሉቃ 24፥46-47 ታላቁ ተልዕኮ ማቴ 28፥ 18-20 የአህዛብ የፀሎት ቤት ማር 11፥17 ኢየሱስ እንደተላከ የተላከ ዮሐ 20፥21 እስከ ዓለም ዳርቻ ምስክር መሆን ሐዋ 1፥8 ለአህዛብ ብርሃን መሆን ሐዋ 13፥46-47 በአህዛብና በአይሁድ መካከል ልዩነት የለም ሐዋ 15፥7-19 ኤፌ 3፥6-8 አህዛብ ሁሉ የሆነ መታዘዝ ሮሜ 1፥5 ሮሜ 16፥25-27 ክርስቶስ ባልተሰበከበት ቦታ እርሱን መስበክ ሮሜ 15፥15-27 ሕዝቦች ሁሉ የተባረኩ ናቸው ገላ 3፥8 ሰው ሁሉ እንዲድን የእግዚአብሔር ፈቃድ ነው 1ጢሞ 2፥3-4 ስለ አለም ሁሉ ኃጢአት የሆነ የማስተባበሪያ ኃጢአት 1ዮሐ 2፥2 ከነገድ ከቋንቋ ና ከሕዝብ ራእ 5፥9-10 ራእ 7፥9-10 Comments are closed.
|
የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ።
የአገልጋዮች ጉባኤ
December 2024
Categories |