Ethiopian Missionary Fellowship
  • EMF
  • About
  • USA

Sunday
​11 AM

መንፈስ ቅዱስ ይሥራ – ኢየሱስ ይታይ – እግዚአብሔር ይክበር
የቤት ቤተክርስቲያናት ሕብረት

7512 Old Keene Mill Rd
Springfield, VA 22150

JULY 28 - 2024

7/23/2024

 
​Master Life 
ትምህርት ስድስት 

ስሜቶችን መቆጣጠር
ስሜቶች፦ በሕይወታችን ለሚገጥሙን ነገሮች የምንሰጠው አስተያየት/ምላሽ (ደስታ፣ ሀዘን፣ ፍቅር፣ ጥላቻ፣ ቁጣ፣ ፍርሃት፣ ትዕግስት፣ ሰላም፣ ስጋት -----)

የመወያያ ሀሳቦች - አወያይ  ወንድም ጸጋዬ
 
ስሜቶቻችንን ለመገንዘብና ለመቆጣጠር 
  1. ስሜታችንን አለመካድ ---> ማቴ 26፡ 37-38 ፤ ማቴ 21 ፡ 12-16 የኢየሱስ ስሜት ምን ነበር?
  2. የስሜታችንን ምንጭ ማወቅ ---> ምክንያቱን/መንስኤውን ማወቅ (ዘፍ 4:6-7) 
  3. ለመቆጣጠር ስለሚያስችለን እግዚአብሔርን ማመስገን  ---> መዝ 42፡ 9-11
  4. ስለስሜታችን መጽሐፍ ቅዱስ ምን እንደሚናገር ማወቅ ። ለምሳሌ ስለ ጥላቻ  ---> ሉቃ 6:27-28, 1ዮሐ 3:15
  5. የመንፈስ ቅዱስን ምሪት መታዘዝ /በስሜት ከመመራት ይለያል  ---> 1 ቆሮ 13፡ 4-7 
  6. የመንፈስ ፍሬዎችን ማሳደግ  ---> ገላ 5፡ 22-23
**  እውነት -> እምነት -> ስሜት  ** 
የሕይወታችን ቅደም ተከተል 
የቃሉን እውነት በማወቅ --> ያወቅነውን እውነ
ት በማመን --> ስሜታችንን እናስገዛ።

Comments are closed.
    የሕሁድ ትምህርት ከሳምንት በፊት ይወጣል። ሳምንቱን ተዘጋጅተንበት እንምጣ። 
    Picture

    የአገልጋዮች ጉባኤ 

    December 2024
    September 2024
    August 2024
    July 2024
    June 2024
    May 2024
    April 2024
    March 2024
    February 2024
    January 2024
    December 2023
    November 2023
    October 2023

    Categories

    All

    RSS Feed

በፍጹምም ሕሊናቸው ፈልገውታልና፥ 
እርሱም ተገኝቶላቸዋልና 
እግዚአብሔርም በዙሪያቸው ዕረፍት ሰጣቸው።
መጽሐፈ ዜና መዋዕል ካልዕ 15:15

በእርሱ በመታመናችሁ
የተስፋ አምላክ ደስታንና ሰላምን ሁሉ ይሙላባችሁ፤
ይኸሁም በመንፈስ ቅዱስ ሃይል
​ ተስፋ ተትረፍርፎ እንዲፈስላችሁ ነው።
​ሮሜ 15፡13 


  • EMF
  • About
  • USA